La Biblia Online

Anuncios

Toda la Biblia A.T. N.T.


መዝሙር 116 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መዝሙር 116

ሃሌ ሉያ።

1 አሕ​ዛብ ሁላ​ችሁ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፥ ወገ​ኖ​ችም ሁሉ ያመ​ስ​ግ​ኑት፤

2 ምሕ​ረቱ በእኛ ላይ ጸን​ታ​ለ​ችና፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እው​ነት ለዘ​ለ​ዓ​ለም ትኖ​ራ​ለች። ሃሌ ሉያ።

Mostrar Biblia Interlineal