የእግዚአብሔርን ምሥጢር ለማወቅ መካር ናትና፥ የሥራውም ወዳጅ ናትና።
በእርግጥ የእግዚአብሔርን እውቀት፥ ምስጢራትም ትጋራለች፤ የሚሠራውንም የምትመርጥ እርሷ ነች።