እኔም ከጐልማሳነቴ ጀምሮ ወደድኋት፤ ፈለግኋትም። ለእኔም ሙሽራ አድርጌ እወስዳት ዘንድ ወደድሁ። ደም ግባትዋንም ወደድሁ።
ከወጣትነቴ ጀምሮ ጥበብን አፈቀርሁ፥ ፈለግኋትም፤ ሙሽራዬም ላደርጋት ወሰንሁ፤ በውበቷ ተረታሁ።