ያለ ሐሰት ነዋሪ የሚሆን የዕውቀት ነገርን ሰጠኝ፤ ዓለም ጸንቶ የሚኖርበትንም ሥርዐት፥ የፀሐይን፥ የጨረቃንና የከዋክብትንም ሥራ አውቅ ዘንድ፤
ተፈጥሮን እረዳ ዘንድ፥ አስተማማኝ እውቀትን የጠኝ እርሱ ነው፤ የምድርን አቀማመጥ፥ የንጥረ ነገሮችን ጥቅም፥