የክፋት ቅንዐት በጎ ሥራዎችን ያጠፋልና፥ የፈቃድ ነዘህላልነትም የዋህ ልቡናን ይለውጣልና።
ክፋት መልካም ነገሮችን ያጠላባቸዋል፤ መቋጫ የሌለው ፍላጐትም ንጹሑን ልብ ያበላሻል።