Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ክፋት መልካም ነገሮችን ያጠላባቸዋል፤ መቋጫ የሌለው ፍላጐትም ንጹሑን ልብ ያበላሻል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የክፋት ቅንዐት በጎ ሥራዎችን ያጠፋልና፥ የፈቃድ ነዘህላልነትም የዋህ ልቡናን ይለውጣልና። Ver Capítulo |