ወርቅ በከውር እንዲፈተን ፈተናቸው፤ እንደሚቃጠል መሥዋዕትም ተቀበላቸው።
ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን፥ እርሱም እነርሱን ፈተናቸው፤ እንደ ንጹሕ የተቃጠለ መሥዋዕትም ተቀበላቸው።