Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሚጐበኙበትም ወራት እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ በብርዕ ላይ የወደቀ የእሳት ፍንጣሪ እንዲሰፋ በክብር እየሰፉ ይሄዳሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱ በጐበኛቸውም ጊዜ እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ የእሳት ብልጭታ በቃርሚያ ውስጥ ቦግ እንደሚል እንዲሁ ይንቦገቦጋሉ። Ver Capítulo |