ዋጋው ብዙ የሆነ ወይን እንጠጣ፤ የሚሸት ሽቱንም እንቀባ፤ የመፀው አበባም አይለፈን።
ከወይን ጠጅና ከሽቶ የተመረጡትን እንውሰድ፤ በምንም የመፀው አበቦች አያምልጡን።