አንተን ማወቅ ፍጽምት ጽድቅ ናትና፥ ኀይልህንም ማወቅ የሕይወት ሥር ናትና።
አንተን ማወቅ ፍጹም ቀናነት ነው፤ ጌትነትህን መቀበል ሕያው ሆኖ የመኖር መሠረት ነው።