La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን እነ​ዚህ ሕይ​ወ​ታ​ች​ንን ጨዋ​ታና መዘ​ባ​በቻ አድ​ር​ገው ዐሰቡ፥ ኑሯ​ች​ን​ንም የት​ርፍ ምል​ክት አደ​ረ​ጉት፤ ስላ​ጣሁ ይጨ​ን​ቀ​ኛል ብሏ​ልና፥ ከዚ​ህም በኋላ ያተ​ር​ፋል፥ ክፋ​ት​ንም ገን​ዘብ ያደ​ር​ጋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:12
0 Referencias Cruzadas