ነዋሪ ይሆን ዘንድ ፍጥረቱን ፈጥሮአልና፥ የዓለም መፈጠርም ለድኅነት ነውና፥ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረምና፥ ለሲኦልም በምድር ላይ ግዛት አልነበረውምና።
እርሱ እንዲኖሩ ሁሉንም ፈጠረ፤ የዓለም ፍጥረታት ጤነኞች ናቸው፤ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረም፤ የሞትም ግዛት በምድር ላይ አልነበረም።