La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አንተ አባ​ታ​ችን አዳ​ምን ፈጠ​ር​ኸው፤ ትረ​ዳ​ውና ታሳ​ር​ፈ​ውም ዘንድ ሔዋ​ንን ሰጠ​ኸው፤ ከእ​ነ​ዚ​ያም የሰው ዘር ተወ​ለደ፤ አን​ተም አልህ፦ ‘ሰው ብቻ​ውን ይኖር ዘንድ መል​ካም አይ​ደ​ለ​ምና የሚ​ረ​ዳ​ውን እን​ፍ​ጠ​ር​ለት።’

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አዳምን የፈጠርህ አንተ ነህ፥ ረዳትና አጋዥ እንድትሆነው ሚስቱን ሔዋንን የፈጠርህለት አንተ ነህ፤ የሰው ዘር ሁሉ የተወለደው ከሁለቱ ነው። ‘ሰው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለም፥ እሱን የምትመስል ረዳት እንፈጠርለት’ ያልህ አንተ ነህ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:6
0 Referencias Cruzadas