Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጦብያም እንዲህ ይል ጀመረ፥ “አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ቅዱስ ስምህም ይባረክ፤ ለዘለዓለሙም ይመሰገናል። ሰማያትና የፈጠርሃቸው ሁሉ ያመሰግኑሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እርሷም ተነሣች፤ እንዲጠብቃቸው መጸለይና መለመን ጀመሩ፥ እንዲህም ሲል መጸለይ ጀመረ “የአባቶቻችን አምላክ ሆይ ብሩክ ነህ፤ ስምህም ለዘለዓለም ዓለም የተባረከ ነው፤ ሰማያትና የፈጠርካቸው ሁሉ ለዘለዓለም ይባርኩህ፤ Ver Capítulo |