La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ጫጕላ ቤትም በገ​ባህ ጊዜ የዕ​ጣን ዕራሪ ውሰድ፤ ከዚ​ህም ዓሣ ከጉ​በ​ቱና ከልቡ ጨም​ረህ አጢ​ስ​በት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መልአኩም እንዲህ አለው፦ “ከአባትህ ወገን የሆነች ሴት እንድታገባ ብሎ አባትህ የመከረህን ረሳኸው? ስማኝ ወንድሜ! ስለ ጋኔኑ እንደሆነ አትጨነቅ፥ አግባት፤ ዛሬ ማታ ሚስት እንድትሆንህ እንደሚሰጡህ አውቃለሁ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:16
0 Referencias Cruzadas