Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ያም መልአክ አለው፥ “ከዘመዶችህ ሚስት ታገባ ዘንድ አባትህ ያዘዘህን ቃል አታስብምን? አሁንም አንተ ወንድሜ ስማኝ፤ የጋኔኑ ነገርስ አያሳዝንህ፤ በዚች ሌሊት ከዘመዶችህ ወገን እርሷ ሚስት ሆና ትሰጥሃለችና፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እኔም ፈርቻለሁ፤ ጋኔኑ ስለሚወዳት እርሷን አይጐዳትም፥ ወደ እርሷ መቅረብ የሚፈልገውን ሰው ግን ወዲያውኑ ይገድለዋል። እኔም ለአባቴ አንድ ልጅ ነኝ መሞትም አልፈልግም፥ አባትና እናቴ በቀሪው ዘመናቸው ሁሉ በእኔ እያዘኑ እንዲኖሩ አልፈልግም። የሚቀብራቸውም ሌላ ልጅ የላቸውም።” Ver Capítulo |