የሁለቱም ጸሎታቸው በእግዚአብሔር በገነነ ጌትነቱ ፊት ተሰማ።
በዚህ ጊዜ የሁለቱ ጸሎት በእግዚአብሔር ክቡር (ሕልውና) ፊት ተቀባይነትን አገኘ።