Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በተማረክሁበትም ሀገር ስሜንና ያባቴን ስም አላሳደፍሁም፤ እኔም ለአባቴ አንዲት ነኝ። ወንድም የለኝም፤ ሚስት እሆንለት ዘንድ የምጠብቀው የቅርብ ዘመድም የለኝም፤ ሰባቱ ባሎች ሙተውብኛልና እንግዲህ ለምን እኖራለሁ? ልትገድለኝ ባትወድ ግን ወደ እኔ ተመልክተህ ራራልኝ፤ ተግዳሮትንም እንዳልሰማ እዘዝልኝ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በስደት ምድር ላይ የራሴንም ስም ሆነ የአባቴን ስም አላጎገፍኩም፤ ለአባቴም ብቸኛ ልጁ ነኝ፥ የሚወርሰው ሌላ ልጅ የለውም፥ እንዲሁም በአጠገቡ ወንድም የለውም፤ እራሴን የማቆይለት ዘመድም የለውም፤ እስከ አሁን ሰባት ባሎች ሞተውብኛል፥ ታዲያ ከዚህ በኋላ ለምን እኖራለሁ? ነፍሴን ለመው ካላስደሰትህ ግን ጌታ ሆይ እዘንልኝ፥ ከዚህ በኋላ ስሜ ሲጠፋ መስማት አልሻም።” Ver Capítulo |