La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሦስ​ተ​ኛ​ው​ንም እጅ ዐሥ​ራት የአ​ባቴ እናት ዲቦራ እን​ዳ​ዘ​ዘች ለድ​ሆች እሰጥ ነበር። አባ​ቴና እናቴ በድ​ኃ​አ​ደ​ግ​ነት ትተ​ው​ኛ​ልና፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሶስተኛውን አሥራት ለሙት ልጆች፥ ለመበለቶችና ከእሥራኤል ልጆች ጋር ለሚኖሩ እንግዶች እሰጥ ነበር፤ በየሶስት ዓመቱ እንደ ስጦታ እሰጣቸው ነበር፤ ስንበላም በሙሴ ሕግ ለተደነገገውና ለአያታችን ለአናኒኤል እናት ምክር እንታዘዝ ነበር፥ እኔ አባቴ ሞቶብኝ የሙት ልጅ ነበርሁና።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:8
0 Referencias Cruzadas