La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም ሕፃን ሆኜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ጋር በሀ​ገሬ ሳለሁ የአ​ባቴ የን​ፍ​ታ​ሌም ወገ​ኖች ሁሉ፥ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ በእ​ርሷ ይሠዉ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ስ​ራ​ኤል ነገድ ሁሉ ከመ​ረ​ጣት የል​ዑል ቤተ መቅ​ደስ ለት​ው​ልድ ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ከታ​ነ​ጸ​ባ​ትና ከተ​ቀ​ደ​ሰ​ባት ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ወጥ​ተው ካዱ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአገሬ እስራኤል ምድር በነበርኩበት ጊዜና ገና ወጣት ሳለሁ፥ የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች በሙሉ የዳዊትን ቤትና ኢየሩሳሌምን ጥለው ሄዱ። ይህች ከተማ ከእስራኤል ነገዶች በሙሉ ተመርጣ፥ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሆነው በቤተ መቅደሱ፥ የእስራኤል ነገዶች መሥዋዕት እንዲያቀርቡባት፥ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ተቀድሳና ታንፃ ነበር።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:4
0 Referencias Cruzadas