Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የካዱ ሰዎችም ሁሉ ደማሊ ለሚባል ጣዖት ሠዉ፤ የአባቴም የንፍታሌም ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ ጋር ተባበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዘመዶቼና የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች ሁሉ፥ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓም በገሊላ ተራራዎች ላይ በዳን ላቆመው ጥጃ መሥዋዕት አቀረቡ። Ver Capítulo |