የፈተና ድንጋይ አንሥተው በተሸከሙት ጊዜ እንዲከብድ፥ እንደዚሁ ትከብደዋለች፤ ፈጥኖም ይጥላታል።
እንደ ከባድ ቋጥኝ ትከብደዋለች፤ እርሱም እርግፍ አድርጎ ይተዋታል።