በሰነፎች ዘንድ ፈጽማ ጐፃጕፅ ናት፤ አእምሮ በሌለው ሰውም አታድርም።
ላልተገሩ ሰዎች ጥበብ ምንኛ ትከብዳለች፤ አርቀው የማያዩ ከእርሷ ጋር አይዘልቁም።