Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 6:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንደሚያርስና እንደሚዘራ ሰው ወደ እርስዋ ሂድ፤ የተባረከ ፍሬዋንም ጠብቅ፤ ስለ እርስዋ በመሥራት ጥቂት ትደክማለህ፤ ነገር ግን ፈጥነህ ፍሬዋን ትበላለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንደ አራሽ፥ እንደ ዘሪ ገበሬ፥ እርሷን ኮትኩታት፤ መልካም መኸሯንም ተጠባበቅ፥ እርግጥ ነው ለማረስና ለመዝራት ትደክማለህ፤ ነገር ግን በቶሎ ፍሬዋን ትበላለህ። Ver Capítulo |