እንደሚያርስና እንደሚዘራ ሰው ወደ እርስዋ ሂድ፤ የተባረከ ፍሬዋንም ጠብቅ፤ ስለ እርስዋ በመሥራት ጥቂት ትደክማለህ፤ ነገር ግን ፈጥነህ ፍሬዋን ትበላለህ።
እንደ አራሽ፥ እንደ ዘሪ ገበሬ፥ እርሷን ኮትኩታት፤ መልካም መኸሯንም ተጠባበቅ፥ እርግጥ ነው ለማረስና ለመዝራት ትደክማለህ፤ ነገር ግን በቶሎ ፍሬዋን ትበላለህ።