አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ቀንበሯንም ተሸከሙ፤ ሰውነታችሁም ጥበብን ትቀበል፤ እርስዋን ማግኘት ቅርብ ነውና።
በቀንበሯ ሥር አንገታችሁን አኑሩ፥ ነፍሶቻችሁ ትምህርትን ያግኙ፥ አጠገባችሁ ነች፥ ትደርሱባትማላችሁ።