Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በቀንበሯ ሥር አንገታችሁን አኑሩ፥ ነፍሶቻችሁ ትምህርትን ያግኙ፥ አጠገባችሁ ነች፥ ትደርሱባትማላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ፤ ቀንበሯንም ተሸከሙ፤ ሰውነታችሁም ጥበብን ትቀበል፤ እርስዋን ማግኘት ቅርብ ነውና። Ver Capítulo |