በልዑል መቅደስም ላይ እንደምታበራ ፀሐይ ነበረ። በብሩህ ደመናም ውስጥ ብርሃን እንደሚሰጥ ቀስተ ደመና ነበር።
በልዑል እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደምታበራው ፀሐይ፥