Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንደ መጸው ወራት ጽጌረዳም ነበር፤ በውኃ መፍሰሻ አጠገብ እንደሚያፈራ አበባም ነበር፤ በመከርም ወራት እንደ ሊባኖስ ዛፍ ቅርንጫፍ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንደ ፀደይ ወራት ጽጌረዳ፥ በውሃ ዳር እንደበቀለች ነጭ አበባ፥ በበጋ እንደሚታየው የዕጣን ዛፍ ቅርንጫፍ፥ Ver Capítulo |