እርሱ የቀና ነው፤ ሕዝቡንም መለሳቸው፤ የኀጢአትንም ርኵሰት ሁሉ አስወገደ።
ሕዝቡን ለመለወጥ ትክክለኛውን መንገድ መርጧል፥ አስከፊ የሆኑትን በደሎችም ነቃቅሎ ጥሏል።