Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 49:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኢዮስያስ መታሰቢያው በቀማሚ ብልሃት እንደ ተቀመመ ሽቱ ነው፤ እንደ ማርም በአፍ ሁሉ ጣፋጭ ነው፤ በመጠጥ ግብዣም ጊዜ እንደ ዘፈን ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የኢዮስያስ ትውስት፥ በሽቶ ጠማቂው ጥበብ እንደተቀመጠ ዕጣን መዓዛው አይጠፋም፥ ለሁሉም አፎች እንደ ማር የሚጣፍጥ፥ በወይን ጠጅ ግብዣም ላይ እንደሚሰማ ጣዕመ ዜማ ነው። Ver Capítulo |