ዘፋኞቹም ዳዊትን ዐሥር ሺህ ገዳይ አሉት፤ በእግዚአብሔርም በረከት አመሰገኑት፤ የክብር ዘውድንም ተቀዳጀ።
ስለዚህም የዐሥር ሺህ ሰው ክብር ተሰጠው፥ ጌታን ባመሰገኑም ጊዜ፥ አሞገሱት የክብርም አክሊል ደፉለት።