La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 47:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰሎ​ሞ​ንም በሰ​ላም ዘመን ነገሠ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በዙ​ሪ​ያው ካሉት ሁሉ አሳ​ረ​ፈው፤ በስሙ ቤትን ሠራ፤ የዘ​ለ​ዓ​ለም መቅ​ደ​ሱ​ንም አዘ​ጋጀ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰሎሞን በነገሠበት ዘመን ሰላም ሰፈነ፥ በዙሪያውም ሁሉ እግዚአብሔር ሰላምን ሰጠው፥ ለስሙ መጠሪያ የሚሆን ቤት፥ ዘላለማዊ ቤተ መቅደሱንም ይሠራ ዘንድ አጨው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 47:13
0 Referencias Cruzadas