Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሰሎሞን ሆይ፥ ከሕፃንነትህ ጀምሮ ጥበብህ እንዴት በዛ፤ ማስተዋልህም እንደ ፈሳሽ ውኃ ሞላ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ለጋ ወጣት ብትሆንም፥ እንደ ወንዝ በእውቀት የተሞላህ ጥበበኛ ነበርህ፥ Ver Capítulo |