ከሌዊ ወገን የተወለደ ወንድሙ አሮንም እንደ እርሱ ታላቅ ነው፤ ቅዱስም፥ የከበረም ነው።
ለያዕቆብ ሕጐቹን፥ ለእስራኤል አዋጆቹን ያስተምር ዘንድ፥ ትእዛዛቱን ፊት ለፊት ሰጠው።