የአሕዛብ ነገሥታት በሰልፋቸው፥ የሕዝቡም ጸሓፊዎች በምክራቸው፥ በልባቸውም ባለ በቃላቸው ጥበብ፤
ሕዝቡን በምክሮቻቸው ይመሩ፥ የሕዝብን ፍላጐት የተረዱ፥ ጥበብን ያስተማሩ ነበሩ።