በኀይላቸው ስማቸውን ያስጠሩ፥ በጥበባቸው የሚመክሩ፥ ትንቢትንም የሚናገሩ ሰዎች በመንግሥታቸው ገዙ።
አንዳንዶች ነገሥታት ሆኑ፥ በኃያልነታቸውም ገናኖች ነበሩ፥ ሌሎች ብልህ አማካሪዎች፥ ትንቢትም ተናጋሪዎች ነበሩ።