በያዕቆብ ራስ ላይም ዐረፈች፥ በረከቱም ተገለጠችለት፥ እርሷንም ርስት አድርጎ ሰጠው፤ ርስታቸውንም በየወገናቸው ለየላቸው፥ ለዐሥራ ሁለቱ ነገድም ርስታቸውን ከፈለላቸው።
ቃል ኪዳኑን በያዕቆብ ራስ ላይ አሳረፈ፤ ቡራኬውን ሰጠው፤ ምድርን ርስቱ እንድትሆን ፈቀደ፤ እርሱም ሸነሸናት፤ ለዐሥራ ሁለቱ ነገዶችም አከፋፈላቸው።