ያማረች ርስታቸውም ከልጆቻቸው ጋራ ለዘለዓለም ጸንታ ትኖራለች። ልጆቻቸውም በሥርዐታቸው ይኖራሉ።
በዘራቸም መልካም ውርስ፥ የሆኑትን ልጆቻቸውን ያገኛሉ።