እንግዲህ ወዲህ ግን የእግዚአብሔርን ሥራ አስባለሁ፤ ያየሁትንም እናገራለሁ፤ ፍጥረት ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ተፈጥሯልና።
የእግዚአብሔርን ሥራዎች ቀጥዬ አስታውሳችኋለሁ፤ ያየሁትንም እዘረዝራለሁ። በእግዚአብሔር ቃል ሥራዎች ሁሉ ሕያው ሆኑ፤ ፍጥረታትም ሁሉ ፈቃድን ይፈጽማሉ።