ብዙ ሰዎችን መታበያቸው አሳታቸው። ብዙ ሰዎችንም የልቡናቸው ትዕቢት ጣላቸው።
ከአቅምህ በላይ የሆኑት ጉዳዮች ውስጥ እጅህን አታስገባ። እስካሁን የተማርኸው ከሰው ልጅ አእምሮ አድማስ ይሰፋል።