በመከራህም ቀን ይታሰብልሃል፤ ፀሐይ በረድን እንደሚያቀልጠው ኀጢአቶችህ እንደዚሁ ይቀልጣሉ።
በመከራ ጊዜ እግዚአብሔር ያስታውስሃል፤ ፀሐይ እንደመታው ውርጭ ኃጢአቶችህ ይቀልጣሉ።