እግዚአብሔርን የሚፈሩ ልቡናቸውን ያዘጋጃሉ። በፊቱም ሰውነታቸውን ያዋርዳሉ።
ጌታን የሚፈሩ ሁልጊዜ ዝግጁ ልብ አላቸው፤ በፊቱ ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ፤ እንዲህም ይላሉ፥