ሩትም፦ የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ አለቻት።
ሩትም፣ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።
ሩትም፦ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።
ሩትም “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት።
ሩትም “የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ፤” አለቻት።
ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታችን ታዘዙ፤ ይህ የሚገባ ነውና።
ልጆች ሆይ ለወላጆቻችሁ በሁሉ ታዘዙ፤ እንዲህ ማድረግ ይገባልና፤ ይህም እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና።
በተኛም ጊዜ የሚተኛበትን ስፍራ ተመልከቺ፥ ገብተሽም እግሩን ግለጪ፥ ተጋደሚም፣ የምታደርጊውንም እርሱ ይነግርሻል።
ወደ አውድማውም ወረደች፥ አማትዋም ያዘዘቻትን ሁሉ አደረገች።