በመንገዳቸው ጥፋትና ጕስቍልና አለ።
በመንገዶቻቸው ጥፋትና ጕስቍልና ይገኛሉ፤
ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፤
በመንገዳቸው የሚገኘው ጥፋትና ጒስቊልና ነው።
ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
እግዚአብሔር ጻድቁንና ኃጥኡን ይመረምራል፤ ዐመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል።
ለኃጥአን ደስታ የላቸውም” ይላል እግዚአብሔር።
እግሮቻቸውም ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው።
የሰላምን መንገድ አያውቋትም።