ባልንጀራህ በነቀፈህ ጊዜ ወደኋላህ ተመለስ፥ ባልንጀራህም እንዳይነቅፍህ ቸል አትበለው፥ ጠብህም ክርክርህም ከእርሱ አያርቅህም።