መጻጻ ለቍስል እንደማይመች፥ እንደዚሁም በሥጋ ላይ የሚወርድ ነውር ልብን ያሳዝናል። ነቀዝ ዕንጨትን፥ ብልም ልብስን እንደሚበላው፥ እንደዚሁ ኀዘን የሰውን ልብ ትጐዳለች።