ምሥጢሩን ብትገልጥ ግን የሞት ያህል ይሆንብሃል፥ ጸጋና ወንድማማችነትም ነጻ ያደርጋል። ነገር ግን መዘባበቻ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ፤ በመልካም ሥራህም መንገዶችህን ጠብቅ።