አቤቱ፥ ዐመፃንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይችአለሁና አስጥማቸው፥ አንደበታቸውንም ቍረጥ።
ከመከራ ሁሉ አድኖኛልና፥ ዓይኔም የጠላቶቼን ውድቀት አይታለችና።