የእግዚአብሔርን ምሕረቱን ለሰው ልጆችም ድንቁን ንገሩ።
ይህም ከትውልድ እስከ ትውልድ፣ ለዘላለም ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።
ያም እስከ ዘለዓለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።
ይህም አድራጎቱ ወደ ፊት ለሚከተለው ትውልድ ለዘለዓለም እንደ መልካም ሥራ ሆኖ ተቈጠረለት።
አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ለብሶት እንዲተኛ እንዲባርክህም ፀሐይ ሳይገባ መያዣውን ፈጽመህ መልስለት፤ በአምላክህም በእግዚአብሔር ፊት ምጽዋት ይሆንልሃል።